አማርኛ

ማሰላሰያ 72፦ በአእምሮ ሊደረስበት የማይችል ምሥጢር

እግዚአብሔር ወደ ነፍስህ ሲገባ፣ አሠራሩን መቼም ሙሉ በሙሉ ልትረዳው በማትችልበት መንገድ ይሠራል። ጸጋውና ምሕረቱ ከውቅያኖሶች የጠለቀና ከአጽናፈ ዓለም የላይኛው ዳርቻ የሰፋ ምሥጢር ሆነው ይኖራሉ። በአእምሮ ሊደረስበት የማይችለውን ባሕርይ መረዳት…

ማሰላሰያ 31፦ የእግዚአብሔር የማይመረመር ባሕርይ

እግዚአብሔርን በምንነቱ ልናውቀው አንችልም። ከአእምሯችን ግንዛቤ በላይ ነው፤ የማይመረመርም ነው። ነገር ግን በሕይወታችንና በዓለም ውስጥ የሚያደርገውን በማየት እግዚአብሔርን ልናውቀው እንችላለን። ባሕርያቱን ተመልከት። ሥራዎቹን ተመልከት። በሕይወትህና በ…

ማሰላሰል 356፦ የልብህ ምት

በሕይወትህ በደስታ ስትነሳሳ፣ ልብህ በፍጥነት መምታት ይጀምራል። ይህ ተፈጥሯዊ ምላሽ ነው። ስለዚህ፣ ልብህ ለእግዚአብሔር ብሎ የሚመታበት ጊዜ ይኖር እንደሆነ ማሰላሰል መልካም ነው። እግዚአብሔር በመገኘቱ በቅዱስ ፍርሃትና አድናቆት እንድትሞላ ራስህን ትፈቅዳለህን? ታዲያ…