ማሰላሰያ 362፦ ሁለት የምሕረት ልቦች
የኢየሱስ ልብ ንጹሕ ምሕረት ነው። በዓለም ላይ የሚፈስስ የጸጋ ምንጭ ነው። ይህ የሚያጽናና ነው፤ ነገር ግን የምሕረት ምንጭ መሆን ያለበት ሌላም ልብ አለ፤ ይኸውም የአንተ ልብ ነው። በጌታ ምሕረት ውስጥ እጅግ መጠለቅ አለብህ፣ ስለዚህም ልብህ…
365 ቀናት ከቅድስት ፋውስቲና ጋር
የኢየሱስ ልብ ንጹሕ ምሕረት ነው። በዓለም ላይ የሚፈስስ የጸጋ ምንጭ ነው። ይህ የሚያጽናና ነው፤ ነገር ግን የምሕረት ምንጭ መሆን ያለበት ሌላም ልብ አለ፤ ይኸውም የአንተ ልብ ነው። በጌታ ምሕረት ውስጥ እጅግ መጠለቅ አለብህ፣ ስለዚህም ልብህ…
መፈተን ወዲያውኑ ደስ የሚያሰኝ ላይሆን ይችላል፤ ሆኖም አንዳንድ ጊዜ ከእርሱ ብዙ ጥቅም እናገኛለን። ጌታ ይህ በተለያዩ መንገዶች እንዲሆን ይፈቅዳል። እንዲህ መፈተን የኃጢአት ፈተና አይደለም፤ ይልቁንም ጌታ ለቅዱስ ፈቃዱ በበለጠ ጥልቀት እንድንገዛ ለመጋበዝ፣ ፈተናን በትዕግሥት እንድናልፍ የሚፈቅድበት መንገድ ነው። በሚሆንበት ጊዜ…
አንዳንድ ጊዜ ሕይወት ውስብስብ ሊመስል ይችላል፤ እኛም እንዲሁ ልንመስል እንችላለን። እውነቱ ግን፣ ከሕይወት ውስብስብነት አልፈን፣ ከእግዚአብሔር እይታና ፈቃድ አንጻር ሕይወት ቀላል መሆኑን መገንዘብ እንዳለብን ነው። ቀላል የሆነውም፣ ማድረግ ያለብን ሁሉ በየቀኑ ለእርሱ «አዎን» ማለት፣ ሁሉንም ለእርሱ ማስረከብና በእርሱ መታመን ስለሆነ ነው…
ጌታ ለቅድስት ፋውስቲና ስለ መከራ ብዙ ይናገራታል። እርሷም በውርደትና በአካላዊ ሕመም ብዙ መከራ ደርሶባታል። ኢየሱስም መከራዎቿ ከመስቀሉ ጋር ሲዋሐዱ ታላቅ ኃይል እንደሚኖራቸው ማስታወሱን ፈጽሞ አልሰለቸም። ይህ መልእክት የግድ…