አማርኛ

ማሰላሰል 304፦ በሁሉም ነገር ውስጥ ያለው እውነት

እውነትን መፍራት አለብንን?  በአንድ በኩል እውነት ችግር ውስጥ ሊከተን ይችላል።  ለምሳሌ፣ ሰማዕታትን ተመልከት።  ደማቸውን በማፍሰስ ለእውነት ምስክሮች ሆነዋል።  «ችግር ውስጥ ገቡ» የሚባለው፣ ለእውነት የሰጡት ምስክርነት ስደት ስላስከተለባቸው ብቻ ነው።  ነገር ግን…

ማሰላሰል 229፦ የዕለት ተዕለት ሰማዕትነት

ከጥንታውያን የቤተ ክርስቲያን አባቶች አንዱ የሆነው ተርቱሊያን፣ “የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን ዘር ነው” ብሏል። ይህም ሰው ስለ እምነቱ ደሙን ማፍሰሱ በመጨረሻ አሳዛኝ ክስተት ብቻ ሆኖ አይቀርም ማለት ነው…