ማሰላሰያ 131፦ የትንንሽ መሥዋዕቶች ታላቅ ሥራ
ታላላቅ ሥራዎችን መሥራት ይሻላል ወይስ ትንንሽ መሥዋዕቶችን ማቅረብ? ለእግዚአብሔር የሚሠራ አንድ ታላቅ ሥራ ከማንኛውም ትንሽ መሥዋዕት እጅግ የላቀ ነው ብሎ መደምደም ቀላል ነው። ግን በእርግጥ እንዲህ ነውን? ይህ ሁሉ በእግዚአብሔር ፈቃድ ላይ የተመሠረተ ነው። አንዳንድ ጊዜ ለእግዚአብሔር አንድ «ታላቅ ሥራ» ለመሥራት እንነሣለን፤ በመጨረሻ ግን የእሱ ዕቅድ አካል እንዳልሆነ ይገለጣል። አንድ ሥራ…
