ማሰላሰያ 335፦ ሁልጊዜ ይቅር ማለት
በሕይወት እጅግ አስቸጋሪ ከሆኑ ነገሮች አንዱ፣ ለሚያሳድዱህ ሰዎች መጸለይና በከፍተኛ አክብሮትና ርኅራኄ መያዝ ነው። ነገር ግን እነርሱን በመጥላት ወይም በቁጣ በመወረፍ ምን ጥቅም ይገኛል? ይህን “ጉዳት” በእነርሱ ላይ ማድረስ ከእነርሱ ነፍስ ይልቅ የራስህን ነፍስ እጅግ ይጎዳል። ይቅር በል…
365 ቀናት ከቅድስት ፋውስቲና ጋር