አማርኛ

የማሰላሰያ 329፦ በደስታ መናዘዝ

ኃጢአትህን መናዘዝ ለምን ያስፈራሃል? ይህ ክቡር ምሥጢር ከጌታችን ርኅሩኅ ልብ ይሰጥሃል። በዚህ ክቡር ስጦታ አማካይነት፣ ኢየሱስ በምሕረቱ የበለጠ በተሟላ ሁኔታ እንድትካፈል የተሸከምካቸውን ሸክሞች ያነሣልሃል። ይህን ብትረዳ…

ማሰላሰያ 320፦ ቀናተኛ ልብ

በሕይወትህ ልታደርጋቸው ከምትችላቸው ቀላል ነገሮች አንዱ ሰነፍ መሆን ነው። ምንም ኃላፊነት ባይኖርብህ፣ የምትመኘውን ሀብት ሁሉ ቢኖርህና ቀኖችህን በቅንጦትና በእረፍት ማሳለፍ ብትችል እንዴት እንደሚሆን አስብ። ይህ በጣም ሰነፍ የሆነ ልብን ያዳብራል፤ እንዲሁም በጣም ያዘነ ልብን ያዳብራል። እረፍት ጥሩ ነው…

ማሰላሰል 317፦ በሌሎች ላይ መፍረድ

በሌላ ሰው ላይ መፍረድ እጅግ ቀላል ነው፤ ከመፍረድ መቆጠብ ግን እጅግ አስቸጋሪ ነው። ይህ ለምን ይሆን? የሌሎችን ልብ በእውነት ሳታውቅ፣ በእነርሱ ላይ በቀላሉ ስትፈርድ ራስህን የምታገኘው ለምን ይሆን? ለዚህ ኃጢአት ብዙ ምክንያቶች ሊኖሩ እንደሚችሉ የታወቀ ነው፤ አንዱ…

ማሰላሰል 308፦ የእናት ፍቅር

ማንኛውም ምድራዊ ምሳሌ የእግዚአብሔርን ፍጹም ፍቅር ሙሉ በሙሉ ሊገልጥ እንደማይችል እውነት ነው።  እግዚአብሔር ከፍጥረት ሁሉ በላይ ነው፤ ፍቅሩም ይህ ዓለም ሊይዘው ከሚችለው በላይ ነው።  ይሁን እንጂ በዚህ ዓለም ውስጥ የእግዚአብሔርን ፍቅር ገጽታዎች የሚገልጡ ብዙ ነገሮች አሉ።  ከእነዚህ ምሳሌዎች አንዱ የእናት ፍቅር ነው።  ምንም እንኳን…

ማሰላሰያ 146፦ የክርስቶስን ሕማማት እያሰላሰሉ መጸለይ

ሁላችንም የጌታችንን ቅዱስ ሕማማት እናውቃለን። ሆኖም ሕማማቱን በእውነተኛ ስሜትና ፍቅር መመልከት የሚችሉት ጥቂቶች ናቸው። በጸሎታችን የጌታችንን ሕማማት በታላቅ አምልኮ ማሰላሰልን መማር አለብን። ይህ በራሳችን ጥረት የምናደርገው ብቻ አይደለም፤ ከዚያ ይልቅ…

አስተንትኖ 145፦ በፍቅር አድናቆት መዋጥ

በፍቅር መያዝ ሰውን «በመደነቅ እንዲዋጥ» ሊያደርገው ይችላል። ይህ ዓይነቱ ሰዋዊ ፍቅር፣ የሚሰማህን በትክክል መግለጽ አስፈላጊ፣ እንዲያውም የሚቻል ሆኖ እንዳይታይህ በማድረግ፣ በተወሰነ መጠን ቃል እንዲያጥርህ ሊያደርግ ይችላል። ነገር ግን የእግዚአብሔር ፍቅር ከማንኛውም ሰዋዊ የፍቅር ልምድ የላቀ ነው፤ ስለዚህም ይህን ፍቅር በ…

ማሰላሰያ 73፦ ኢየሱስን በመናፈቅ ማደግ

ኢየሱስን ይበልጥ እያወቅነው ስንሄድ፣ ይበልጥ እንናፍቀዋለን። ይበልጥ እየናፈቅነው ስንሄድም፣ ይበልጥ እናውቀዋለን። ይህ ከማወቅ ወደ መናፈቅ፣ ከመናፈቅም ወደ ማወቅ እየተመላለሰ የሚቀጥል ውብ ተሞክሮ ነው (ማስታወሻ ደብተር #273ን ተመልከት)…

የማሰላሰያ ሐሳብ 60፦ መንፈሳዊ ድርቀትን መቋቋም

አንዳንድ ጊዜ ነፍስህ በመንፈሳዊ ድርቀት ውስጥ ያለች ይመስልሃል?  በዕለት ተዕለት ሕይወትህ የበለጠ መንፈሳዊ መጽናኛ ብታገኝ ትመኛለህ?  ይህ የተለመደ ትግል ነው፤ ስለዚህም ልንጨነቅ አይገባም።  የመንፈሳዊ ሕይወታችን ዋነኛ ግብ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም ነው።  ብዙ ጊዜ…

ማሰላሰያ 41፦ ስሜት ወይስ እምነት

አንዳንድ ጊዜ እውነት ብዙም መጽናኛ የማይሰጠን ሊመስል ይችላል። እንዲህ ማለት እንግዳ ሊመስል ይችላል። ሆኖም እውነቱን ከተናገርን፣ የሚሰማን ስሜት እውነትን እንደማያንጸባርቅ እያወቅንም እንኳ በውስጣችን የምንሠቃይባቸው ጊዜያት አሉ። ለምሳሌ፣ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንደሆነና እንደሚወደን በእርግጥ እናውቅ ይሆናል፣ ነገር ግን…

ማሰላሰል 363፦ እግዚአብሔር ሲናገር መስማት

ብዙ ጫጫታ ባለበት፣ በሰዎች በተሞላ ክፍል ውስጥ እንዳለህና አንድ ሰው ከክፍሉ ማዶ ሆኖ በሹክሹክታ እንደሚናገርህ አስብ።  ሊናገርህ እየሞከረ እንደሆነ ልታስተውል ትችላለህ፤ የሚለውን መስማት ግን ይከብዳል።  የእግዚአብሔር ድምፅም ከዚህ ጋር በጣም ይመሳሰላል።  እግዚአብሔር ሲናገር በሹክሹክታ ነው።  በለስላሳ ድምፅ ይናገራል…