አማርኛ

ማሰላሰል 27፦ ወደ በጎነት የሚለወጡ ፈተናዎች

አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር ፈተናዎችን ያመጣብናል።  ይህን የሚያደርገው እኛን ለማጠናከርና ለእርሱ ያለንን ፍቅር ለማጥለቅ ከፍቅር የተነሣ ነው።  እንደ ፈተና እያጋጠመህ ያለውን ነገር ተመልከት።  ይህ ከእርሱ የመጣ እንደሆነና ከዚያ ፈተና ምን መልካም ነገር ለማምጣት እንደሚፈልግ እግዚአብሔርን ጠይቅ።  ፈተናዎች ሁልጊዜም እኛን ይበልጥ ሊያጠናክሩን ይችላሉ…