አማርኛ

ማሰላሰል 354፦ የኃጢአትን መረብ መፍታት

አንድ ሰው መዋሸት ሲጀምርና ይህን ልማድ ሲያደርገው፣ በመጨረሻ በውሸት መረብ ውስጥ ይጠላለፋል።  አንድ ውሸት ወደ ሌላ ውሸት ይመራል፤ ብዙም ሳይቆይ ከዚህ መረብ እንዴት ነጻ መውጣት እንደሚችል ግራ ይገባዋል።  ምሕረት ልታሳይ የሚገባህ በዚህ ጊዜ ነው።  ጨካኝ መሆን በጣም ቀላል ነው…

ማሰላሰል 346፦ የሌሎች ስጦታዎች

ለሌሎች ልታደርገው ከምትችለው የምሕረት ሥራ አንዱ፣ በሕይወታቸው ያሉትን የእግዚአብሔር ስጦታዎች ማየትና በዚህም መደሰት ነው። የሚያሳዝነው ግን፣ በተለይ የሌሎችን ተፈጥሯዊ ችሎታዎች ወይም በሕይወታቸው ያለውን የእግዚአብሔር ጸጋ ስታይ፣ ብዙ ጊዜ በእነርሱ የመቅናት ወይም የመመቀኘት ፈተና ሊኖር ይችላል። ነገር ግን…