አማርኛ

የማሰላሰያ 105፦ እግዚአብሔር በውስጣችን ማደሩ የሚያስገኛቸው ውጤቶች

እግዚአብሔር በነፍስህ ጥልቅ ውስጥ ሙሉ በሙሉ ቢያድር፣ ምን ይሰማህ ይሆን?  ሰላም፣ ደስታና መደነቅ!  ከእነዚህ ስጦታዎችና ቅድስት ሥላሴ በውስጥህ ከማደሯ የተነሣ፣ መከራን የምትጋፈጥበት ድፍረት፣ ፍርሃትን የምታስወግድበት ብርታትና የማይበገር መከላከያ ይኖርሃል…