አማርኛ

ማሰላሰል 330፦ ለሌሎች መጸለይ

የጸሎቶችህን ኃይል አታቃልል። በእግዚአብሔር ምሕረት ያለህ መታመን በጨመረ መጠን፣ ጸሎቶችህም ለሚያስፈልጋቸው ሰዎች ይበልጥ ኃይለኛ ይሆናሉ። ጌታ ሁሉን ያውቃል፤ ለማን ምን እንደሚያስፈልገውም ያውቃል። ነገር ግን ጸጋውን ማደል ይፈልጋል…

ማሰላሰል 328፦ መንግሥተ ሰማያት

መንግሥተ ሰማያት ፈጽሞ ልንረዳው ከምንችለው በላይ ወደሆነ ክብርና ፍጹም እርካታ ወደተሞላ ሕይወት ይጋብዘናል።  በመንግሥተ ሰማያት እንኳ የእግዚአብሔርንና የምሕረቱን ክብር የተሞላ ምሥጢር ሙሉ በሙሉ አንረዳውም።  በክብርና በጸጋ የሚያንጸባርቁት ቅዱሳን ከሰማይ ሆነው በፍቅር ወደ እኛ ይመለከታሉ…

ማሰላሰል 327፦ የእግዚአብሔር የተሰወረ ሕልውና

እግዚአብሔር ተሰውሯል። ግን ለምን? በትጋት እንድንፈልገው በስውርነትና በዝምታ መጋረጃ ሥር ይሰወራል። ብቸኛ ምኞትህ አድርገህ እርሱን እንድትመርጥ ስለሚፈልግ፣ ትኩረትህን ከሚበትኑ የዓለም ነገሮች ጋር ለመወዳደር አይመርጥም። በልብህ የተሰወረውን እርሱን ለመፈለግ ተመኝ…

ማሰላሰል 325፦ በቅዱሳን መታመን

ራሷን ሙሉ በሙሉ ለእግዚአብሔር በመስጠት የኖረችን አንዲት ነፍስ በአእምሯችሁ ሳሉ። ወደ ቅድስና ከፍታ ደርሳለች፤ ምድራዊ ማዘናጊያዎችም ከመንገዷ አላስተጓጎሏትም። በሕይወቷ በሙሉ ጌታችንን ለማገልገልና ለሌሎች ዘወትር የምሕረት መሣሪያ ለመሆን ትጥር ነበር። ብዙ…

ማሰላሰል 323፦ ልዩ ተልእኮህ

እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ ሰው ልዩ ተልእኮ ይሰጣል። አንዳንዶች በብዙ ሰዎች ፊት በግልጽ የሚታይ ሕይወት እንዲኖሩ ይጠራሉ፤ ሌሎች ደግሞ ጸጥ ያለና ቀላል ሕይወት እንዲኖሩ ይጠራሉ። አንዳንዶች አእምሯቸውን ታላቅ ተጽዕኖ በሚያሳድር መንገድ እንዲጠቀሙበት ይጠራሉ፤ ሌሎች ደግሞ ልባቸውን በልዩ መንገድ እንዲጠቀሙበት ይጠራሉ። ሆኖም እያንዳንዱ ሰው ከእግዚአብሔር የተሰጠው ልዩ ተልእኮ አለው። የአንተስ…

ማሰላሰል 313፦ እንቅልፍ አልባ ሌሊቶች

በየሌሊቱ በቀላሉ እንቅልፍ ወስዶአቸው እስከ ጠዋት ድረስ የሚተኙ ሰዎች አሉ። ሌሎች ደግሞ እንቅልፍ ለማግኘት እጅግ ይቸገራሉ፤ ይህም ከባድ ሸክምና የተስፋ መቁረጥ ምክንያት ይሆንባቸዋል። በተደጋጋሚ፣ ወይም አልፎ አልፎም ቢሆን፣ እንቅልፍ ለማግኘት የምትቸገር ከሆነ፣ ተመልከት…

አስተንትኖ 299፦ የሰው ጥበብ አድካሚነት

ከጌታችን ልብ የሚነገሩ የእውነት ቃሎች ለሕይወታችን ደስታን ያመጣሉ፤ መንፈሳችንንም ያድሳሉ።  እነዚህን የእውነት ቃሎች ሰምተህ፣ ተቀብለህ በተግባር ስታውላቸው፣ ከስሕተት ሸክም ነፃ ትወጣለህ፤ በመንፈስህም ቀለል ማለትና መታደስ ሊሰማህ ይችላል።  ይሁን እንጂ…

ማሰላሰል 298፦ የከንቱ ሐሜት ቫይረስ

በወደቀው ሰብአዊ ተፈጥሯችን ውስጥ ካሉት አሳዛኝ ዝንባሌዎች አንዱ ሌላውን «ማማት» ነው።  አንድ ሰው ከጀመረው ወዲያውኑ ወደ ሌሎች በፍጥነት ስለሚተላለፍ፣ እንደ ቫይረስ ነው።  ሳታስተውለው፣ ብዙዎች በእውነት ላይ ያልተመሠረቱ ወሬዎችንና ሐሜቶችን፣ ወይም በፍቅር ያልተነገሩ እውነቶችን እያሰራጩ ሊሆኑ ይችላሉ።  ይህ…

አስተንትኖ 295፦ የሕፃኑ ኢየሱስ እቅፍ

በአምላካችን ቅዱስ እቅፍ መያዛችንን በጸሎት ማሰላሰል እጅግ ተገቢ ነው። በቅዱስ የፍቅር እቅፍ አማካኝነት የሰማዩን አባት መሐሪ ፍቅር መረዳታችን፣ እንደ አባት የሚያደርግልንን እንክብካቤ ይገልጥልናል። ወደ ኢየሱስ እቅፍ መሮጣችን ልባችንን ለመሐሪ ፍቅሩ ይከፍታል። ነገር ግን አንድ ምስል…

ማሰላሰል 292፦ የልዩ ጥሪዎች ዋጋ

አንዳንድ ሰዎች በምንኩስና ውስጥ ልዩ የጸሎትና የብቸኝነት ሕይወት እንዲኖሩ ይጠራሉ።  በተለይም፣ በብሕትውና ወይም ከውጭው ዓለም ተለይተው በተዘጋ ገዳም እንዲኖሩ የተጠሩ አሉ።  እነዚህ ቅዱሳን ነፍሳት ከዓለም ተለይተው ቀኖቻቸውን በጸጥታ በጸሎትና በሥራ ያሳልፋሉ።  ነገር ግን…