የ58ኛው ምልከታ፦ ከኃጢአት መንጻት
ኃጢአት ብዙዎች ሊያነሡት የማይፈልጉት ርዕስ ነው። ስለ ኃጢአቶቻችን ማሰብ አንወድም። ኃጢአቶቻችንን መቀበል አንወድም፤ ብዙ ጊዜም ምንም ኃጢአት የሌለብን ይመስል ምክንያት እየሰጠን እናስተባብላቸዋለን። ለዚህ ወይም ለዚያ «ኃጢአት» በቀላሉ ሰበብ ማቅረብ እንችላለን። ነገር ግን ኃጢአትን የምንመለከትበት ሌላ አተያይ ይኸው። እኛ…
365 ቀናት ከቅድስት ፋውስቲና ጋር
ኃጢአት ብዙዎች ሊያነሡት የማይፈልጉት ርዕስ ነው። ስለ ኃጢአቶቻችን ማሰብ አንወድም። ኃጢአቶቻችንን መቀበል አንወድም፤ ብዙ ጊዜም ምንም ኃጢአት የሌለብን ይመስል ምክንያት እየሰጠን እናስተባብላቸዋለን። ለዚህ ወይም ለዚያ «ኃጢአት» በቀላሉ ሰበብ ማቅረብ እንችላለን። ነገር ግን ኃጢአትን የምንመለከትበት ሌላ አተያይ ይኸው። እኛ…
በዚህ ዓለም ከቅዱስ ቁርባን የሚበልጥ ስጦታ የለም። ሆኖም ብዙ ጊዜ ሐሳቡ በተበተነና ትኩረት በሌለው ልብ ወደዚህ ምሥጢር እንቀርባለን። እንዲህ ያለውን የሐሳብ መበታተን ለማሸነፍ፣ በመጀመሪያ ስለ ቅዱስ ቁርባን እውነተኛ ማንነት ባሉት ጥልቅ እውነቶች በሙሉ አእምሮህ ልታምን ይገባል። እጅ መስጠት አለብህ…