አማርኛ

ማሰላሰል 302፦ ታላቅ፣ ኃይለኛና የሰላ አእምሮ

አእምሯችን የእግዚአብሔር ስጦታ ነው፤ በእርሱ መልክና አምሳል መፈጠራችን ከሚገለጥባቸው ሁለት ዋና ዋና መንገዶችም አንዱ ነው። ሌላው መንገድ ደግሞ በተሰጠን የነፃ ፈቃድ ስጦታ በኩል ነው። አእምሮ ግን ለእግዚአብሔር ሥራ መሰጠት ያለበት እጅግ አስደናቂ ስጦታ ነው። ጌታችን አእምሯችንን… እንዲያደርገው መጸለይ መልካም ነው።

ማሰላሰል 260፦ የትንንሽ የፍቅር ተግባራት ታላቅነት

በዚህ ዓለም አስደናቂ ነገሮችን ማድረግ ትፈልጋለህ? አንዳንድ ጊዜ ታላላቅ ሐሳቦችና ሕልሞች አሉህ? አንዳንድ ጊዜ በሀብትና በዝና ላይ ያተኮሩ ይበልጥ ዓለማዊ ሕልሞች ይኖሩናል፤ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ለእግዚአብሔርና ለቤተ ክርስቲያን ከተለመደው በላይ የሆኑ ሥራዎችን ለመሥራት እናልም ይሆናል። ነገር ግን እነዚህ ሕልሞች ብቻ ሆነው መቅረት የለባቸውም…

ማሰላሰል 254፦ መለኮታዊ መሆን

በሕይወት ያለን ጥሪ መለኮታዊ እንድንሆን የቀረበልን ጥሪ ተብሎ ሊገለጽ ይችላል። ይህ ምን ማለት ነው? እግዚአብሔር ወደ ራሱ ሕይወት ሊስበን ወደ ምድር መጥቶ የሰው ተፈጥሮአችንን ተዋሐደ ማለት ነው። በአንድ መልኩ፣ እግዚአብሔር እንድንሆን ተጠርተናል። ይህ «መለኮታዊ የመሆን» ሐሳብ…

ማሰላሰል 244፦ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ መሥራት

የእግዚአብሔርን ሥራዎች እያስፋፋህ ቀንና ሌሊት ብትደክም፣ ይህ መልካም ነው። የእግዚአብሔርን ፈቃድ ለማገልገልና ምሕረቱን ለማስፋፋት ከምታደርገው ትጋት መልካም ፍሬ ይገኛል። ነገር ግን እግዚአብሔር ምሕረቱን እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ለማስፋፋት በእኛ ሊጠቀም እንደሚችልም ልንገነዘብ ይገባል። እንዴት? ብቻ…

ማሰላሰል 229፦ የዕለት ተዕለት ሰማዕትነት

ከጥንታውያን የቤተ ክርስቲያን አባቶች አንዱ የሆነው ተርቱሊያን፣ “የሰማዕታት ደም የቤተ ክርስቲያን ዘር ነው” ብሏል። ይህም ሰው ስለ እምነቱ ደሙን ማፍሰሱ በመጨረሻ አሳዛኝ ክስተት ብቻ ሆኖ አይቀርም ማለት ነው…

ማሰላሰል 216፦ በእውነተኛ ፍቅር የሚገኝ የአእምሮ ግልጽነት

ቤተ ክርስቲያናችን በጸጋ ብቻ ሊረዱ የሚችሉ ብዙ ትምህርቶችን በፊታችን ታቀርባለች። አንዳንዶቹ ትምህርቶች ስለ ሥነ ምግባር ሲሆኑ፣ በታላቅ በጎነት ወደሚመራ ሕይወት ይጠሩናል። አንዳንዶቹ ትምህርቶች ስለ እግዚአብሔር፣ ስለ ሕልውናውና ስለ ምንነቱ ናቸው። አንዳንዶቹ ትምህርቶች ደግሞ ስለ ሰው ልጅ ሲሆኑ፣ እኛ ማን…

ማሰላሰያ 213፦ የማስተዋል መንፈሳዊ ስጦታ

የእግዚአብሔርን ምሥጢራት ታስተውላለህ? የቤተ ክርስቲያናችንን እምነት ለብዙ ዓመታት ያጠናህ የሥነ መለኮት ምሁር እንደሆንህ አስብ። ሁሉንም የቤተ ክርስቲያናችንን የሥነ መለኮት ዘርፎች ማወቅህ፣ የግድ እነዚህን በእውነት እንድታስተውል ያደርግሃልን…

ማሰላሰያ 199፦ ከኢየሱስ ጋር አንድ መሆን ከሌሎች ጋር አንድ መሆን ነው

ቤተ ክርስቲያን በብዙ ምክንያቶች ክብርት ናት። ከክብሯ መገለጫዎች አንዱ በውስጧ የሚገኘው አንድነት ነው። አንዳንድ ጊዜ በውስጧ ብዙ መከፋፈል፣ መጎዳዳትና ሁሉም ዓይነት ሥርዓት አልበኝነት እንደሚኖር እውነት ነው። እነዚህ ግን የቤተ ክርስቲያን ባሕርያት አይደሉም። እነዚህ የኃጢአቶች ውጤቶች ናቸው…

ማሰላሰል 177፦  ቅዱስ ታዛዥነት

ከእግዚአብሔር ፈቃድ ይልቅ የራሳችንን ፈቃድ ከማድረግ ከሚጠብቁን ታላላቅ መንገዶች አንዱ ቅዱስ ታዛዥነት ነው።  በምንኩስና ሕይወት ያሉ ሰዎች ይህን በቀጥታና በውጫዊ ተግባር የመኖር በረከት አግኝተዋል፤ ይህ ውጫዊ ተግባር ወደ ውስጣዊ ሕይወታቸው እንዲሰርጽ በመፍቀድ፣ እየኖሩ መሆናቸውን እርግጠኛ እንዲሆኑ…