ማሰላሰል 264፦ ከኢየሱስ ጋር የሱባኤ ጊዜ
ሱባኤ ገብተው ያውቃሉ? አንዳንዶች ከሕይወት ውጣ ውረድ ፈቀቅ ብለው፣ ጌታችንን በማዳመጥና በመሐሪ ሕልውናው ፊት በመቆየት ረዘም ያለ ጊዜ የማሳለፍ ዕድል አላቸው። ሌሎች ደግሞ እንዲህ ያለ ሱባኤ ለመግባት አንድ ቀን እንኳ ማግኘት ይከብዳቸዋል። ያም ሆነ ይህ…
365 ቀናት ከቅድስት ፋውስቲና ጋር
ሱባኤ ገብተው ያውቃሉ? አንዳንዶች ከሕይወት ውጣ ውረድ ፈቀቅ ብለው፣ ጌታችንን በማዳመጥና በመሐሪ ሕልውናው ፊት በመቆየት ረዘም ያለ ጊዜ የማሳለፍ ዕድል አላቸው። ሌሎች ደግሞ እንዲህ ያለ ሱባኤ ለመግባት አንድ ቀን እንኳ ማግኘት ይከብዳቸዋል። ያም ሆነ ይህ…
በባሕር መካከል ባለች ትንሽ ጀልባ ውስጥ ያለህ ትንሽ ልጅ እንደሆንክ አስብ። ማዕበል ይነሣል፤ በማንኛውም አቅጣጫ የብስ ማየት አትችልም። ሞገዶቹ በተጋጩ ቁጥር የጀልባውን የፊት ክፍል እየሸፈኑ ወዲህና ወዲያ ያላጉህሃል፤ እንዴት እንደምትተርፍም ትጨነቃለህ። አሁን ደግሞ አባትህ…
ጌታችንን በፍጹም ልብህ ለማገልገል ስትፈልግ፣ ለዕለቱ ስላለው ፈቃድ እንደሚናገርህ ልታስተውል ትችላለህ። ሙሉ በሙሉ ግልጽ ላይሆንልህ ይችላል፤ ሆኖም ይህን ወይም ያን እንድታደርግ እንደሚፈልግ ሊሰማህ ይችላል። እግዚአብሔር ብዙውን ጊዜ ለሕይወትህ ያለውን እቅድ ሙሉ በሙሉ በአንድ…
በእምነታችን እየጠለቅን ስንሄድ፣ ሕይወት የበለጠ ውስብስብ እንደሚሆን በቀላሉ ልንገምት እንችላለን። ለምሳሌ፣ አንድ ሰው ሒሳብ መማር ሲጀምር፣ እያንዳንዱ የሚወስደው ትምህርት ከቀደመው ላይ ይገነባል…
እግዚአብሔር በሕይወትህ ውስጥ ሕያው ሆኖ ይገኛልን? በውስጥህ ይኖራልን? ቀንና ሌሊት በልብህ ጥልቅ ውስጥ ከአንተ ጋር ይገኛልን? እግዚአብሔር እንዲተውህ የሚያደርግ አንድ ነገር ብቻ አለ፤ ይኸውም ለሞት የሚያበቃ ኃጢአት ነው…
ለሕይወታችንና ለእግዚአብሔር ክብር ታላቅ ነው ብለን የምንቆጥረውን ዕቅድ ማውጣት ለእኛ ቀላል ነው። ልናስብ፣ ልናቅድ፣ ነገሮችንም በተወሰነ መንገድ ልናዳብርና ልናደራጅ እንችላለን፤ በመጨረሻ ግን ያዘጋጀነው በእግዚአብሔር ሐሳብ ያለው እንዳልሆነ እንገነዘባለን…
ከተለመዱት የሰው ዝንባሌዎች አንዱ ከመጠን በላይ መናገርና ራሳችንን ለሌሎች ማስረዳት ነው፤ በተለይም ድርጊቶቻችን በእነርሱ አስተሳሰብ ትክክል እንደሆኑ ለማሳመን እንጥራለን። ይህ በተለይ ሌሎች በተሳሳተ መንገድ እንደተረዱን ሲሰማን ይከሰታል። ኢየሱስ ግን ይህን ከሁሉ በላቀ ደረጃ አጋጥሞታል…
በሕይወትህ የእግዚአብሔርን ምሕረት ሙሉ በሙሉ ለመቀበልና ለመኖር ራስህን ከሰጠህ፣ ከምታስበው ሁሉ በላይ ትለወጣለህ። ነገር ግን ሌላም ተሞክሮ ይኖርሃል። በኃጢአት ለወደቀው ዓለም ምሕረትን በሕይወትህ ለመኖርና ለማወጅ ስትጥር፣ ከባድ ችግሮች ያጋጥሙሃል። ዓለም የእግዚአብሔርን ምሕረት አይረዳም። ዓለም የሚያውቀው ጭካኔንና በሌሎች ላይ መፍረድን ብቻ ነው። በቀልን ይፈልጋል፣ ክብርም ይሰጣል…
ከባድ ወንጀል ፈጽመህ የዕድሜ ልክ እስራት እንደሚጠብቅህ አስብ። ባደረግኸው ተጸጽተህ ሁሉንም አምነሃል። ፍርድ በሚወሰንብህ ቀን፣ በቅርቡ ወደ እስር እንደምትመለስ እያወቅህ፣ እጆችህ በካቴና ታስረው ከታሰርክበት ቦታ ወደ ፍርድ ቤት መጣህ። ነገር ግን ዳኛው…
የእግዚአብሔርን ምሥጢራት ታስተውላለህ? የቤተ ክርስቲያናችንን እምነት ለብዙ ዓመታት ያጠናህ የሥነ መለኮት ምሁር እንደሆንህ አስብ። ሁሉንም የቤተ ክርስቲያናችንን የሥነ መለኮት ዘርፎች ማወቅህ፣ የግድ እነዚህን በእውነት እንድታስተውል ያደርግሃልን…