አስተንትኖ 206፦ መንፈሳዊ ሀብትን ለራስ ብቻ ማከማቸት
ለመንፈሳዊ ሕይወት እውነተኛ አደጋ የሆነ አንድ ነገር «መንፈሳዊ ሀብትን ለራስ ብቻ ማከማቸት» ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ይህም አንድ ሰው የእግዚአብሔር ምሕረት መሣሪያ ከመሆን ይልቅ፣ ራሱን የዚያ ምሕረት መዳረሻ ለማድረግ መሞከሩ ነው። የእግዚአብሔር ምሕረት መዳረሻ ለመሆን በመሞከር፣ አንድ…
365 ቀናት ከቅድስት ፋውስቲና ጋር
ለመንፈሳዊ ሕይወት እውነተኛ አደጋ የሆነ አንድ ነገር «መንፈሳዊ ሀብትን ለራስ ብቻ ማከማቸት» ተብሎ ሊጠራ ይችላል። ይህም አንድ ሰው የእግዚአብሔር ምሕረት መሣሪያ ከመሆን ይልቅ፣ ራሱን የዚያ ምሕረት መዳረሻ ለማድረግ መሞከሩ ነው። የእግዚአብሔር ምሕረት መዳረሻ ለመሆን በመሞከር፣ አንድ…
የጌታ ሰላም ክፉው ከውጭ ከሚሰነዝራቸው ጥቃቶች ሁሉ ለመጠበቅ ልንጠጋበት እንደሚገባን ምሽግ ነው። ከዚህ ምሽግ ውጭ ለእነዚህ ተንኮል የተሞላባቸው ጥቃቶች ሁሉ እንጋለጣለን። የቁጣ፣ የጭቆና፣ የማታለልና የቅናት ፍላጻዎች ታላቅ ጉዳት ሊያደርሱብን ይችላሉ፣ ያለ ቅዱሱ…
የአበባ ከለላ ቅጠል ገና እየተፈጠሩ ያሉትን የአበባ ቅጠሎች ከውጭ ከቦ፣ ሲያድጉ የሚጠብቃቸው ቅጠል ነው። ለስላሳዎቹ የአበባ ቅጠሎች የሚያድጉበት እንደ «ማፍለቂያ» ያለ ስፍራ ይሆንላቸዋል። በዚህ ስውር ስፍራ ሲያድጉ፣ ከለላ ቅጠሉ ይጠብቃቸዋል። እድገታቸው ሲሟላም፣ ከለላ ቅጠሉ ይከፈታል…
በዓለም ያለውን እያንዳንዱን የአሸዋ ቅንጣት የመቁጠር ሥራ ቢሰጥህ አስብ። ይህ ሊፈጸም የማይችል ሥራ እንደሚሆን ግልጽ ነው። እንዲያውም በዓለም ያሉ ሰዎች ሁሉ በጋራ ቢሠሩ እንኳ እንዲህ ያለውን ሥራ ማከናወን አይችሉም። አንዳንድ ነገሮች በቀላሉ ከአቅማችን በላይ ናቸው። ከዚህም የበለጠ ሊሆን የሚችል ሌላ ሥራ…
ዓመታዊ መታሰቢያዎች ለማሰላሰልና ለምስጋና የተባረኩ አጋጣሚዎች ናቸው። አንዳንድ ዓመታዊ መታሰቢያዎች አስደሳች ናቸው፤ ለምሳሌ፣ ባልና ሚስት ረጅምና ቅዱስ የጋብቻ ሕይወታቸውን የሚያከብሩበት ዓመታዊ በዓል። ሌሎች ዓመታዊ መታሰቢያዎች ግን አስቸጋሪ ናቸው፤ ለምሳሌ፣ የምንወደው ሰው የሞተበት ቀን ዓመታዊ መታሰቢያ። ሆኖም…
ፍቅርና መከራ ይቃረናሉን? በሌላ አነጋገር፣ ብዙ መከራ ቢሰማህም ታላቅ ፍቅር ሊኖርህ ይችላልን? ልታስብበት የሚገባ አንድ ጥያቄ ይህ ነው፦ የመከራህ ምንጭ ምንድን ነው? ኃጢአትህ ነውን? ለሌላ ሰው ያለህ ርኅራኄ ነውን? አካላዊ ወይም ሥነ ልቡናዊ…
ቤተ ክርስቲያን በብዙ ምክንያቶች ክብርት ናት። ከክብሯ መገለጫዎች አንዱ በውስጧ የሚገኘው አንድነት ነው። አንዳንድ ጊዜ በውስጧ ብዙ መከፋፈል፣ መጎዳዳትና ሁሉም ዓይነት ሥርዓት አልበኝነት እንደሚኖር እውነት ነው። እነዚህ ግን የቤተ ክርስቲያን ባሕርያት አይደሉም። እነዚህ የኃጢአቶች ውጤቶች ናቸው…
የሌሎችን ስሜት በእውነትና ከልብ የመረዳትና የመጋራት እጥረት፣ የሆነ የሥነ ልቦና፣ የስሜት፣ እንዲያውም የመንፈሳዊ መታወክ ግልጽ ምልክት ነው። ይህ የተጠቀሰው ተቃራኒውም እውነት ስለሆነ ነው። የሌሎችን ስሜት በእውነትና ከልብ መረዳትና መጋራት፣ አንድ ሰው በሥነ ልቦና፣ በስሜት…
“ከወንድሞቼ ለታናሹ የምታደርጉትን ሁሉ፣ ለእኔ ታደርጋላችሁ” የሚለውን የወንጌል ክፍል በደንብ እናውቀዋለን (ማቴዎስ 25:40)። ግን ይህን ታምናለህን? ካመንክ፣ ኢየሱስን መውደድ ቀላል እንደሆነና ይህን ለማድረግም ሁልጊዜ ዕድል እንዳለህ ትገነዘባለህ…
የወይን ጠጅ በመቅመስ ባለሙያ ቢሆኑና በአንድ ጠርሙስ እጅግ ጥሩ ወይን ጠጅና በርካሽ ወይን ጠጅ መካከል እንዲመርጡ ቢደረግ፣ እርግጥ ነው እጅግ ጥሩውን ይመርጣሉ። ልዩነቱን ያውቃሉ፤ እያወቁም በርካሹ ወይን ጠጅ ብዙ ደስታ አያገኙም…