ማሰላሰል 275፦ የአሰልቺ ተደጋጋሚ ቀናት ክብር
መጀመሪያ ሲታሰብ፣ “አሰልቺ ተደጋጋሚነት” እና “ክብር” እርስ በርሳቸው ለማነጻጸር ካልሆነ በስተቀር አብረው የሚሄዱ ላይመስሉ ይችላሉ። ነገር ግን እነዚህ ሁለት ቃላት በእግዚአብሔር ሐሳብ ውስጥ ተጋብተዋል። “ተጋብተዋል” የምንለው፣ በዕለት ተዕለት አሰልቺ ተደጋጋሚ ግዴታዎቻችን አማካይነት እግዚአብሔርን ልናከብርና ቅድስናን ልናገኝ ስለምንችል ነው። ምንም እንኳን…